የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት

ወደ ኢትዮጵያ የፍቅር ጉዞ

የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት

የትኩረት አቅጣቻችን በኢትዮጵያና ከኢትዮጵያ ውጭ በመላው አለም የምንገኝ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያውያን ወዳጆችን ተሰባስበን አዲስ አመት ምክኒያት በማድረግ ጉዞ ወደናት ሐገር ” አባይን እንጎብኜው ” በሚል መርህ ወደ ቅድስት ሐገራችን ወደ ኢትዮጵያ የፍቅር ጉዞ. ከጳጉሜ1ጀምሮ እናደርጋለን ::

ሐገራችን ኢትዮጵያ የቃልኪዳኑን " የህዳሴ ግድብ የመሰረተችበትን 10ኛ አመትና ሁለተኛውን ዙር የውሐ ሙሌት የተከናወነበትን ክብረ ብአል ምክኒያት በማድረግ ለ65 ሚሊዮን ህዝብ ተስፋ የተጣለበት የአባይን ወንዝ ተፈጥሯዊ መብታችን እንዲጠበቅና የልማት መሰረታችን እንዲሆን ተደርጎ በመገንባቱ በቦታው. በአካል በመገኜት የኢትዮጵያን ሕዝብ፣ተስፋ የህዳሴውን ግድብ መጎበኝትና ሌት ከቀን የደከሙትን የልማት ጀግኖችን ለማመስገንና ለማበረታታት: :

ጠቅላይ ሚ/ር አብይ አህመድ በገፅታ ግንባታ ላይ የጀመሩትን የሸገርና የእንጦጦ እንዲሁም የወዳጅነት ፖርክ ቀርፀው የሰሩትን የአዲስ አበባን የማስዋብ ስራዎች በመጎብኜት እንዲሁም በተለያዩ ቦታዎች የተጀመሩትን ገበታ ለሐገር ፕሮጀክቶች ለማስቀጠል : አስፈላጊውን እገዛ ማድረግ: : በተጨማሪም ኢትዮጵያ ውስጥ ሊከፈት የታቀደውን የዳያስፖራ ሙዚየም መርዳትና ለተግባራዊነቱ፣ ዳያስፖራውን ማስተባበር :: ዳያስፖራው የራሱን አረንጏዴ አሻራ እንዲያስቀምጥ የአንድ ቀን የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር መፈፀም: :

በሀገራችን ያለውን ዲሞክራሲ ለማዘመን በተደረገው ነፃ ሐገራዊ ምርጫ አሸናፊውን ፖርቲና ተፎካካሪ ፖርቲዎችን የክልል ፕሬዝዳንቶችና ሚኒስትሮች የመከላከያ ሰራዊት ተወካዮች የሐይማኖት አባቶች ጋዜጠኞች የምርጫ ቦርድ አባላት ምሁራኖች ታዋቂ ኢትዮጵያዊያን በተገኙበት " ኢትዮጵያ ማሸነፏን የምናበስርበትና ለቀጣዩ አምስት አመት ኢትዮጵያን እንዲመራ ለተመረጠው መንግስት ሐገራችንን በአደራ የምናስረክብበት " የቃልኪዳን እራት እናዘጋጃለን

ማንኛውም በዚህ ሊሳተፉ የሚፈልጉ ኢትዮጵያና የኢትዮጵያ ወዳጆች በሙሉ እንድትረዱልን የምንፈልገው ጉዳይ ፣ የአውሮፕላን ትኬትንና የሆቴል አገልግሎት ከፈለጋችሁ ማንኛውንም ወጭያችሁን የምትችሉት እራሳችሁ ናችሁ: :

በተጨማሪም አዲስ አበባ ውስጥ ለምናደርጋቸው ልዩ ልዩ ጉብኝቶችና የእራት ምሽት እንዲሁም ልንረዳቸው፣ላሰብናቸው ገበታ ለሐገርና ለኢትዮጵያ ዳያስፖራ ሙዚየም የሚውል እያንዳንዱ አባል $2000 (ሁለትሽ ዶለር ) መክፈል ይኖርበታል: :

በጉዞው መሳተፍ ለምትፈልጉ መንገደኞቻችን በሙሉ የኢትዮጵያ መንግስትበቅርቡ ያወጣው አዲስ የቢዛ አሰጣጥ መመሪያ ለማክበር እንዲረዳችሁ information ለመስጠት ዝግጁ ነን: :
የመጏጏዣ ሰነድን በተመለከተ (ፖስፖርት) ጊዜው ያላለፈበት አለመሆኑን ማረጋገጥና ( expert date) ካለፈበት በአፋጣኝ ማሣደስ ይኖርበታል: :

የጥንታዊ ኢትዮጵያ ጀግና አርበኞች

የድልና የምስጋና ቀን ዝግጅት መርሀ ግብር

The Best Experience Ever

NEVER MISS THIS Trip

Main office location

አባይን እንጎብኝ " እንቁጣጣሽ ኢትዮጵያ. የፍቅር ጉዞ !!

Contact Us

የጠቅላይ ሚኒስትሩን “ወደ ሀገር ቤት እንግባ” ጥሪ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት አጋር ሆኖ ያስተባብራል

ህዳር 24 ቀን 2014 (ኢዜአ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድን "ወደ ሀገር ቤት እንግባ" ጥሪ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት...
Read More

Unity Park Tour

It was built in the 1800s and has been housing emperors and prime ministers until recently. Itis located at the...
Read More
Unity Park Tour

Entoto Mountain Walking Tour

Entoto Park, the capital's recreational paradise: - Entoto Natural Park towers high above AddisAbaba the Capital of Ethiopia. A historical...
Read More
Entoto Mountain Walking Tour

Gorgora

Gorgora is a town and peninsula in north-western Ethiopia. It is located south, 60km southwestof Gonder on the north shore...
Read More
Gorgora

Grand Ethiopian Renaissance Dam

The Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), formerly known as the Millennium Dam, isunder construction in the Benishangul-Gumuz region of Ethiopia,...
Read More
Grand Ethiopian Renaissance Dam