Welcome to Council for Ethiopia Diaspora Action(CEDA)
Ethiopia is a land of wonder and enchantment, a country with one of the richest
histories on the African continent, a land of contrasts and surprises, remote and
wild places, home to cultured and friendly people who are descended from some
of the world’s oldest civilisations.
"አንድ ሚሊዮን ዳያስፖራ "
ኢትዮጵያውያን
ወደ ሃገር ቤት
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት
የጠቅላይ ሚኒስትሩን “ወደ ሀገር ቤት እንግባ” ጥሪ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት አጋር ሆኖ ያስተባብራል::
የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድን “ወደ ሀገር ቤት እንግባ” ጥሪ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት አጋር ሆኖ ለማስተባበር ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ወደ ሀገር ቤት በመግባት በዓላቶችን እንዲያከብሩ ጥሪ ማቅረባቸው ይታወቃል። የአውሮፓዊያኑን አዲስ ዓመት በኢትዮጵያ ለማክበር 1 ሚሊዮን ዲያስፖራዎች ወደ አገር ቤት እንዲገቡ የቀረበውን ጥሪ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት አጋር ሆኖ ለማስተባበር ዝግጁ መሆኑን አስታውቋል።
New Event
እፁብ ድንቅ ዜና



ገናና ጥምቀትን በኢትዮጵያ
ክቡር የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወደ ሃገራቸው እንዲመጡ ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ እንግዶቹን ለመቀበል ዝግጅት እያደረግን መሆኑን በታላቅ ደስታ እናሳዉቃለን፡፡
አንድ ሚሊዮን ዳያስፖራ
ክቡር የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወደ ሃገራቸው እንዲመጡ ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ እንግዶቹን ለመቀበል የተለያዩ ቅድመ ዝግጅቶችን እያደረገ መሆኑን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙጂብ ጀማል አስታውቀዋል ።
ወደ ኢትዮጵያ ለመሄድ ቪዛ የምትፈልጉ
መንገደኞች የኦንላይን ቪዛ አገልግሎት እንዲጀመር በጠየቃችሁት መሰረት ከዛሬ ጀምሮ አገልግሎቱ evisa.gov.et በሚለው ሊንክ መሰጠት መጀመሩን የኢትዮጵያ ኢሚግሬሽን መ/ቤት ያሳወቀን ስለሆነ በዚሁ መሰረት መጠቀም እንደምትችሉ በትህትና እንገልጻለን::
To all those wishing to travel to Ethiopia, the Immegration Office of #Ethiopia has informed us that starting from today (8/31/21) you can apply for your visa online at evisa.gov.et
ተጨማሪ ዜናዎች
በ2014 አዲስ አመት “አባይን እንጎብኘው፣ እንቁጣጣሽ ኢትዮጵያ” የፍቅር ጉዞ! የሚል መርሀ ግብር ነበረን ያለው ምክር ቤቱ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጅ ዳያስፖራዎች ከጳጉሜ አንድ ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 15 ድረስ በቆየው የጉብኝት እቅድ 85% ተልእኮ መሳካቱን ምክር ቤቱ አስታውሷል፡፡
አሁንም ሀገርን ለማዳን እየተካሄደ ባለው የህልውና ትግል ውስጥ ለመሳተፍ ዝግጁ ነን ብሏል።መቀመጫውን ሰሜን አሜሪካ ያደረገው የዲያስፖራ የተግባር ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ያስተላለፈውን ግብዣ በመቀበል አጋር ሆነን ለማስተባበር ዝግጁ ነን::
አባይን እንጎብኝ
Location: Benishangul,Ethiopia-
2 nights Hotel accommodation at Assosa
-
Including Breakfast, Lunch and Dinner
-
Guide Services throughout the tour
-
Ground transportation
-
Government Tax
ጎርጎራ
Location: Gorgora,Ethiopia-
All Ground transportation from/to airport at Gondar only
-
Lunch at Gondar selected hotel with soft drink/bottled water, tea/coffee
-
Purified bottled water throughout the tour
-
Professional tour guide Services in both English and Amharic
-
Visit of Debresina Mariam
-
Government Tax
እንጦጦ ተራራ
Location: Addis Ababa, Ethiopia-
Park entrance fees according to the tour program
-
Lunch at selected restaurant with soft drink/ bottled water, tea/coffee
-
Purified bottled water throughout the tour program
-
Professional tour guide Services in both English and Amharic
-
Ground transportation by well-equipped tour bus
-
Government Tax
Ethiopian Airlines
Serving you with Care
Ethiopian Airlines has announced 30% discount
From January 1 to January 31 for one million Ethiopian Diasporas invited to attend this year’s Christmas in their motherland.

Elevate your experience with us
አባይን እንጎብኝ
ተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ከመጪው ጳጉሜን 1/2013 እስከ ጥቅምት 15 ቀን 2014 ዓ.ም አገራቸውን የሚጎበኙበት መርሃ ግብር መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ዲያስፖራ የተግባር ምክር ቤት አስታወቀ።
Our Partners






አባይን እንጎብኝ " እንቁጣጣሽ ኢትዮጵያ. የፍቅር ጉዞ !!
Contact Us
- director.ceda@gmail.com
- info@cedaethiopia.org
- +18006226000 +12023618837 +13016727028 +447888715182